አሸባሪው እና ወራሪው የህወሓት ቡድን አይደለም ኢትዮጵያን ይዞ ሊያስተዳድር በቀጣይ ትግራይን እንኳን የማስተዳደር ዕድል የለውም ሲሉ የፋኖ ብርጌድ መሪ ሻለቃ ሰፈር መለሰ ተናገሩ፡፡ ፋኖ ከወትሮው በተለየ በመንግስት ፈቃድና ድጋፍ በሻለቃና በብርጌድ መደራጀቱን ሻለቃ ሰፈር መለስ ገልጸዋል፡፡ የፋኖ አደረጃጀት በዚህ መንገድ መዋቀሩም የአማራን ህዝባዊ ኃይል የሚያጠናክር ከመሆኑም በተጨማሪ በፋኖ ስም የሚነግዱ […]