
የሰ/ምዕራብ ጎንደር ዞን ም/አስተዳዳሪ እና የሰላምና ደህንነት መምሪያ ሀላፊ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ለአስቸኳይ ስብሰባ ወደ አዲስ አበባ ተጠርተዋል።
የወልቃይትን ጉዳይ በትኩረት መከታተል ያስፈልጋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በድብቅ ከህወሓት ጋር የሚያደርገውን ድርድር ተከትሎ ሊሆን እንደሚችል ተገልጿል። ከዚህ በኋላ የወልቃይት እና የራያ ጉዳይ ላይመለስ የተዘጋ ጉዳይ ነው።
ኮሎኔል ደመቀ በወልቃይት ጉዳይ እስካሁን ድረስ የተረኛውን ስርዓት ትዕዛዝ ሳይሰሙ ታላቅ ጀብዱ መፈፀማቸውና ከ30 ጊዜ በላይ ሙከራ ተደርጎባቸው ሳያስደፍሩ መቆየታቸው ይታወሳል።