በሽብርተኛው ህወሓት ከተጋረጠው ወቅታዊ የሕልውና አደጋ ኢትዮጵያን ለመታደግ ለሚደረገው ሁሉን አቀፍ ትግል ስኬት ድጋፋቸውን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ የምዕራብ ጎንደር ዞን ባለሀብቶች አስታወቁ። በዞኑ በእርሻ ኢንቨስትመንትና በተለያዩ የንግድ ዘርፎች የተሰማሩ ባለሀብቶችና ነጋዴዎች ለሕልውና ዘመቻው ከ21 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አድርገዋል። አቶ መሳፍንት ገበየሁ በዞኑ ምዕራብ አርማጭሆ “ኮረደም የእርሻ ጣቢያ” በግብርና ልማት የተሰማራው […]